Nhatty Man - የመጀመርያዬ ነው - Karaoke ናቲ ማን - Yemegemeriyaye - ማጀብያ ሙዚቃ እና ግጥም Ethiopian Music 2020



Published
https://www.instagram.com/nhatty_man
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ አምርሬ
የመጀመርያዬ ነው (ይኄ ለኔ)
ሰው ስወድ አምርሬ

የኔ ፍቅር ገኖ ከአንቺ በላይ
ወድጄሽ ከንፌ አዲስ ሆኜ ብታይ
ለካ ይኄ ነው የእውነት ጠአም ውበቱ
ሳየው አፍቅሬ ሳውቀው ገባኝ ስሜቱ
ያላረፈ አይኔ ወስዶ ከ አንቺ ጣለኝ
አሳረፈው ልቤን በፍቅርሽ ረታኝ
ለካ ይኄ ነው ክፍያው ለታገሰ ጉርሻ ደመወዙ
ቆይቶ ሲክሰው በፈቀደው መያዙ

ይኄ ነው
ይኄ ነው

የወደድኩት አብልጬ ሌላ የለኝም በቃ
ውሰጅ ሙሉ ፋንታሽን ልቤ ያንቺ ነው በቃ
የወደድኩት አብልጬ የለም ሌላ ሌላ ሰው
ሐገሩ ይወቅ እኔ ልኩራ ልውጣ በከተማው

ሽር ልበል በጎዳናው ላይ
ይፋ ይውጣልኝ ማፍቀሬም ይታይ