Nhatty Man - ትወቅ Karaoke - ናቲ ማን -Twek ማጀብያ ሙዚቃ እና ግጥም - New Ethiopian Music 2020



Published
#ትወቅ
https://open.spotify.com/artist/12jbtksvQlpVBIFAoLVUQ1
ትወቅ
መሸነፌ ሳይገባት ቀርቶ ሗላ
ከልቧ ዙፋን እንዳይነግስ ደግሞ ሌላ
ቆይ እያልኩኝ መጠበቅ መታገሴን
እንዳልወቅሰው አስወስዶብኝ ልኬን

ትወቅ ….. (ትስጠኝ ምላሽ)

ፈላጊዋ ሁሉ የኔ በሆነች ባይ
ሽንፈት ያጀገነው የውበቷ ግዳይ
አይን አብዝቶባት ስጋቴን ጨመረው
መውደዴን ሳልነግራት እኔው ጋር አክርሜው

ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜከ
ሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ
ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝ ትግስቴ እንዳያስጠቃኝ
ንገሯት ፈልጉ መላሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ
ትወቅ ….. (ትስጠኝ ምላሽ)

ምስጢር ከራስ ሲከርም ለመልካም ቢሆንም
ህመምን ሸሽጎ ፈውስ አይታለምም
እኔ እሷን መውደዴን አምቄው ሸፍኜ
ሌላ አንዳይወስዳት እያለች ከጎኔ

ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ
ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ
ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝትግስቴ እንዳያስጠቃኝ
ንገሯት ፈልጉ መላሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ
ትወቅ ….. (ትስጠኝ ምላሽ)

ለሷ ፍቅር ተማርኪያለው ላልነሳ ደግሜ
ከሽንፈቴ ደስታን ቀመስኩት ስረታ ሲዝል አቅሜ
ከዛሬ ነገ ማለቱ ይብቃኝትግስቴ እንዳያስጠቃኝ
ንገሯት ፈልጉ መላሌላ እንዳይወስዳት ከሗላ

ትወቅ….