Nhatty Man - ማመስገኛዬ - Karaoke ናቲ ማን - Mamesgegnaye - ማጀብያ ሙዚቃ እና ግጥም -New Ethiopian Music 2020



Published
https://www.instagram.com/nhatty_man
ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ
የፈጣሪ ጸጋ መመስከሪያዬ
ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ
ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያዬ

ፍጡር አይጓዝም እንዳሰበው
ሰው አይኖር እንዳለመው
ማንስ ከቶ ችሎ በምድር ላይ
መጪውን ሂወቱን ሊያይ

ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ
እንኳን እነደኔ ሞልቶ ምኞቱ
ዝም አይበል አንደበቱ
ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ
እንኳን እነደኔ ሞልቶ ምኞቱ
ዝም አይበል አንደበቱ

ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ
የፈጣሪ ጸጋ መመስከሪያዬ
ማመስገኛዬ ማመስገኛዬ
ደግነት ቸርነቱን ክብሩን ማያዬ

እንኳን ጥያቄው ሞልቶ መልስ አግኝቶ
ምኞቱን በአይኑ አይቶ
ፈቅዶ በቸርነቱ ላከረመው
ምስጋናን ለሱ አይንፈገው

ቸር መሽቶ የነጋለት ሌቱ
እንኳን እነደኔ ሞልቶ ምኞቱ
ዝም አይበል አንደበቱ

እስትንፋስ ሰቶ በቸር ላቆየው
አፉ ዝም አይበል አንደበት ያለው
ተመስገንን አይንፈገው
https://www.instagram.com/nhatty_man/
https://www.nhattyman.com