☀️
🌙
Home
New Musics
New Musics this Month
YeneVibe Charts
Nhatty Man - Wetat - ናቲ ማን - ወጣት [New Ethiopian Music 2023]
ᑕᒪIᑕK ᕼEᖇE ᖴOᖇ TᕼE OᖇIGIᑎᗩᒪ ᐯIᗪEO (𝐘𝐨𝐮𝐓𝐮𝐛𝐞)
Published
Apr 9, 2024
አልበሙን በመግዛት ድጋፎን ማሳየት ከፈለጉ
https://realnhattyman.bandcamp.com/album/vol-4
Supported by the Australian Government through the Australia Council for the Arts, its arts funding and advisory body.
፪ ወጣት
ተሳስረን ቆመናል ካለንበት
ከዘፈቀን ላንወጣበት
የማልን ይመስል ቃል ያለን
ዛሬም እዚያው ላይ ነን
ተፎካክረን ተናንቀን ተራርቀን
መላ እንዳጣ ተለያይተን
የ አውቅልሃለው ባይ የቅቤ አንጏች ዜማ
ህይወት እየቀማ
የስንቱን ጎበዝ ትልም ያጨለመው
ዛሬም በዚኅ ዘመን መቶ ሳየው
እንዴት ዝም እላለሁ እኔ
ውቢት ይኅን ዜማ ሳዘጋጀው
ላንቺ ነበር ውበትሽን አመልሽን በዘመንሽ ምት ላሞግሰው
ግን ምን ያደርጋል ሀገር ከሌለች አንችም የለሽ እኔም የለው
ማጌጥ መዋባችንም ከንቱ ነው
የሁላችንም ሃሳብ እንደተራራቀ አለ
ተስፋን እየጣለ ክፋት እያየለ
ግን ወጣት ሀገርህ ያንተው ናት
ያዝ
ልብህ እንደፈቀደ እንዳሻ ምት ሆንባት
ዛሬም እልሃለሁ ሀገርህ ቤጥ ናት
በቋንቋ እየመረጡ ስያሜ እየሰጧት
ለያይተው በታትነው ባንተ ዘመን ላይ ጣሏት
ከ ፵ ከ ፶ ከ ፷ ዓመት በላይ
ሀገሬ አልዳነች ከዚኽ አዙሪት ከዚኽ ስቃይ
ይልቅ ለዘር መደረብን ተውና
ተሸነፍ ለፍቅር ጀግንና
ዘመንህን ምሰል እንደወቅትህ
እንደ ወጣትነትህ
ሁሉን እንደቸረህ በነጻ
እንደ ቃሉ ሁሉን ውደድ ልብህ ይንጻ
ስተትን ማይደግም ብለህ ነው
ባለፈ የተማረው
ወጣት ወጣት
አለው በል ንቃ ሀገር ያንተው ናት
በታላላቆቻችን ስህተት ብዙ ዋጋ ከፍለናል
ከምትወደው ከሚወዳት ስንቱ ሲነጥል አይተናል
ካደገበት ከቀዬው
ከጎረቤት ሲለያይ አየከፋው
ከ አሁን አሁን አብሮነታችን ይታደሳል ስንል
የ እናት እንባ ይታበሳል ስንል
እንዴት እንበታተን
እንዴት እንጨካከን (እኛ)
ውጣ ከሰፈር ግዘፍ ለሀገር
እንደቀደሙት ዝናህ ይነገር
እንዲህ ነው ብለው በሰየሙህ
እንዲ ነኝ አትበል አጥር ሰርተህ
ይቅር መጠላላት ይቅር መጠላለፍ
ቂም ቦታ ይጣ ያለን እናትርፍ
ክፉ አታልምደው ንጹ ልብህን
ብዛ ለብዙ እወቅ ያለህን
ወጣት ወጣት
አለው በል ንቃ ሀገር ያንተው ናት
Next
04:08
Nhatty Man - She Gize ናቲ ማን - ሺ ጊዜ - New Ethiopian Music 2023 - አዲስ አልበም 2023 [New Album 2023]
2 years ago
00:14
ሰላም ሰላም ሰላም Nhatty man & solomon Sisay
2 years ago
04:46
Nhatty Man - Emetalehu Bela ናቲ ማን - እመጣለሁ ብላ - New Album 2023
2 years ago
00:41
ናቲ ማን Nhatty Man & Ras Band Live ESFNA 2019 እምቢ በል
2 years ago
05:39
Nhatty Man - ናቲ ማን-የመጀመርያዬ 'Yemejemeriyaye' Official MV
2 years ago
02:33
Nhatty Man ናቲ ማን - አዲስ አልበም 2023 [New Album 2023] VOL ፫ - ተለቋል - New Ethiopian Music 2023 - አዲስ አልበም
2 years ago
04:10
Nhatty Man & The Lalibelas
2 years ago
00:39
Nhatty Man in Melbourne
2 years ago
04:27
Nhatty Man አንድ ይበልጣል ከመቶ (ከግጥም ጋር) ናቲ ማን new 2018
2 years ago
04:26
Nhatty Man - Sidakir Wulo - ናቲ ማን - ሲዳክር ውሎ - New Album 2023
2 years ago
04:42
Nhatty Man - Zimta ናቲ ማን -ዝምታ - New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.c
2 years ago
04:28
Nhatty Man ናቲ ማን - ይናገራል መልኬ Live
2 years ago
04:22
ናቲ ማን - ተመኑ ስንት ነው ? Nhatty Man "Temenu Sint Naw ?
2 years ago
01:01
Nhatty Man “Yikomal Woy” ይቆማል ወይ …#ethiopianmusic #nhatty
3 months ago
05:38
Nhatty Man - Brand New Day (live with Tora Band) አዲስ ቀን (ከቶራ ባንድ ጋር)
1 year ago
04:35
Nhatty Man - Yeminor ናቲ ማን - የሚኖር - New Album 2023
2 years ago
02:48
Nhatty Man ናቲ ማን - Live @ St Kilda Festival 2016
2 years ago
04:22
Nhatty Man ተው በሉት ይኼን ሠው Tew Belut ናቲ ማን
2 years ago
05:06
Nhatty Man ናቲ ማን - የመጀመርያዬ (ከግጥም ጋር) Yemegemeriyaye - Ethiopop
2 years ago
01:21
Nhatty Man
2 years ago
05:47
Nhatty Man - Arso Mena - ናቲ ማን - አርሶ መና New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.c
2 years ago
00:57
Nhatty Man New Years Eve
2 years ago
04:40
Nhatty Man & @yonniwube ስለ ጭፈራው ደራ …
2 years ago
07:51
Nhatty Man - Bado ( live with Tora Band ) “ባዶ” ከ ቶራ ባንድ ጋር
1 year ago
05:22
Nhatty Man - Endale Ale ናቲ ማን - እንዳለ አለ - New Ethiopian Music 2023 - New Album 2023
2 years ago
03:57
Nhatty Man አዴ ገበያ "Ade Gebeya" ናቲ ማን
5 months ago
1:10:38
Nhatty Man - New Album 2023 “VOL ፫“ [All Songs] - ናቲ ማን - አዲስ ሙሉ አልበም 2015 ዓም
2 years ago
04:42
Nhatty Man - ባዶ - Bado New Ethiopian Music 2018
2 years ago
03:29
Nhatty Man ናቲ ማን - ቁማር Kumar(Qumar)
2 years ago
04:30
Nhatty Man - Yaman - ናቲ ማን - ያማን - [new album 2023) አዲስ አልበም 2015 e.c
2 years ago
01:10
Nhatty Man መካሻ መድረክ ላይ
2 years ago
04:29
Nhatty Man - Abaree - ናቲ ማን - አባሪ [New Album 2023]
2 years ago
04:12
Nhatty Man - Senay - ናቲ ማን - ሰናይ -New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.c
2 years ago
04:45
Nhatty Man -እመነኝ - Karaoke ናቲ ማን -Emenegne- ማጀብያ ሙዚቃ እና ግጥም
2 years ago
01:33
Nhatty Man ናቲ ማን and The Lalibelas live at "The Melbourne Festival"
2 years ago
04:09
Nhatty Man ናቲ ማን - Positive Vibes with Amaru Tribe
2 years ago
04:52
ናቲ ማን " Selam" Nhatty Man "ሠላም" Lyric video
2 years ago
05:42
Nhatty Man live in Melbourne
2 years ago
04:20
Nhatty Man ሸብ አርጎ (ከግጥም ጋር) ናቲ ማን Shebargo (lyric video)
2 years ago
04:40
Nhatty Man - Amelwa - ናቲ ማን - አመልዋ - [New Album 2023] አዲስ አልበም 2023
2 years ago
03:35
Nhatty Man - Sweet Memories (Official MV) [ @killahkeys meets nhatty man] ናቲ ማን
2 years ago
00:46
Nhatty Man and Gara Live
2 years ago
04:43
Nhatty Man & The Lalibelas አይከፋ ገፅሽ (አንድ ነገር) "Andneger" ናቲ ማን
2 years ago
03:08
Nhatty Man & Gara Live
2 years ago
05:11
Nhatty Man - Twek [ናቲ ማን - ትወቅ ] Lyric Video from "Man Vol ፪"
11 months ago
04:26
Nhatty Man - Lefaw ናቲ ማን- ለፋው - New Ethiopian Music 2023 - New Album 2023
2 years ago
06:16
ናቲ ማን -Nhatty Man - ፈራጅ -Feraj - New Ethiopian Music 2023 - New Album 2023
2 years ago
03:32
Nhatty Man ናቲ ማን... 'Sweet Memories' Killah Keys meets Nhatty Man [Brazil Vs Ethiopia]
2 years ago
04:30
Nhatty Man - Yeseqelut (sendeqea) ናቲ ማን - የሰቀሉት(ሰንደቄ ) - New Album 2023 - አዲስ አልበም 2015 e.c
2 years ago
Nhatty Man Live Stream
2 years ago
×
Report this video
×
Specify problem
Select one
Dead video
SPAM
Racist or hate content
Copyrighted content