Nhatty Man - Yaman - ናቲ ማን - ያማን - [new album 2023) አዲስ አልበም 2015 e.c



Published
አልበሙን በመግዛት ድጋፎን ማሳየት ከፈለጉ
https://realnhattyman.bandcamp.com/album/vol-4

Supported by the Australian Government through the Australia Council for the Arts, its arts funding and advisory body.

፩ ያማን
እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሐሳቤ
ልኑር እንደልቤ

ሁሉም ያው አዲስ ነገር የለም በምድር
ከ አንተ በልጦ ከ ልብህ ደስታህን ሊሰውር
ነገር ሁሉ ለበጎ እንደሚሆን እያወከው
መሸበርህ መረበሽህ ታድያ ለምን ነው

ይሁን ያማን ሁሉ ያማን
ይሁን ያማን ሁሉ ያማን

እኔን አዎ እኔን ተወኝ ሐሳቤ
ልኑር እንደልቤ

ይሁን ያማን ሁሉ ያማን
ይሁን ያማን ሁሉ ያማን

እስካለ ሰው አማን ሆኖ
ልቡንም አጀግኖ
አልፎ ከመጣው ተምሮ
ዳግም ይወጣል ጠንክሮ

(ሰርቶ ልያልፍ) ነገር ይመጣል
(ሰርቶ ልያልፍ)ካላሰቡት ያውላል
(ሰርቶ ልያልፍ)ውብ አድርጎ ሰርቶህ
አጥሞህ ያልፋል