Error inserting record: Duplicate entry '216.73.216.167-2026-04-19 14:41:04' for key 'ip_address_date_index' ናቲ ማን " Selam" Nhatty Man "ሠላም" Lyric video

ናቲ ማን " Selam" Nhatty Man "ሠላም" Lyric video



Published
ሠላም
ፍቅር ይንገስ ይሁን ሠላም
(ይሁን ሠላም)
ፍቅር ይንገስ ይሁን ሠላም
(ይሁን ሠላም)
በውብ ተፈጥሮ ባቆመው በቃሉ
ፍቅር ሠላም ይንገስ በምድር ዙርያ ሁሉ
ቸር አሳቢው ይብዛ ደጉ ይበርክት
ታሪክ ተረት ይሁን ችግር ፀብን መስማት
ለተተኪው አንተ ነገን ለሚያየው
ቂም በቀልን ትተህ ፍቅር አስተምረው
እኛ ያጠፋነዉን እሱ ያበጀዋል
ፍቅር ይመራዋል
ፍቅር ይንገስ ይሁን ሠላም
(ይሁን ሠላም)
ፍቅር ይንገስ ይሁን ሠላም
(ይሁን ሠላም)
here comes the voice the pain of the people
put away your ego and take a moment to listen
we’re tryna tellin you the bad ina you we’ve seen
tell me why we still losing innocent lives in vain
አይኔ አይቶ አፌ ዝም አይልም
ጆሮዬም ሰምቶ ችላ ብዬ አላልፍም
ስነግርኅ ስማኝ ክፉ አይበጅም
ብረት ቂምን አንጂ ፍቅርን አያወርስም
እስከመቼ ነው ኑሮ ተበታትኖ (ተበታትኖ)
በአንድ ሌማት መቁረስ ቸግሮ (ቸግሮ)
ጥቂት ጠግቦ እልፍ ተርቦ
ፍቅር ይንገስ ይሁን ሠላም
(ይሁን ሠላም)
ፍቅር ይንገስ ይሁን ሠላም
(ይሁን ሠላም)
ና ደሞ ገለል ና ደሞ ገለል
ስንት አሳለፍን ተጨካክነን
ፍቅር አንድርገን በል ሰብስበን
ዘመን አለፈን ባልገባን ነገር ተበታትነን
Music & Lyrics : Nhatty Man
Music Production, Bass and Keys : Yos Haile,
Drums : Zelalem Negatu,
Tenore Sax : Solomon Sisay,
Guitar : Luke Koszanski,
Trumbone: Jimmy Bowman
Trumpet : Fabian Acuna
Alto Sax : Harry Cooper
Percussion : Cristian Saavedra
Recorded and Mixed by Oscar Jimenez
Mastered by Lachlan Carrick
Project Producer Jess Fairfax
Supported by Multicultural arts Victoria and The Victorian Government through Creative Victoria.
June 2016.
@TheMilomix Studio