Error inserting record: Duplicate entry '216.73.216.167-2026-04-21 08:44:32' for key 'ip_address_date_index' Nhatty Man -ከአንቺ አይጠበቅም- Kanchi Aytebekem -ናቲ ማን @yonniwube

Nhatty Man -ከአንቺ አይጠበቅም- Kanchi Aytebekem -ናቲ ማን @yonniwube



Published
www.nhattyman.com
ግጥም እና ዜማ
ናቲ ማን
ሙዚቃ ቅንብር፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ
ዮኒ ውቤ


ከአንቺ ይህ አይጠበቅም (ኦ አይጠበቅም)
ከአንቺ ይህ አይጠበቅም (ኦ አይጠበቅም)
ኦ…

ይነሳል አሉኝ ከላይ ቤት
ይነሳል አሉኝ ከታች ቤት
በሰው አፍ ውሎ ስምሽ
አንቺ እኔን ወደሽ

ይነሳል አሉ ከታች ቤት
ይነሳል አሉ ከላይ ቤት
በሰው አፍ ውሎ ስማችን
በመዋደዳችን

ከአንቺ ይህ አይጠበቅም (ኦ አይጠበቅም)
ከአንቺ ይህ አይጠበቅም (ኦ አይጠበቅም)
ኦ ስሉሻል

ፅኑ ታማኝ ወዳጅ ላይመለስ አንዴ ወዶ
የልቡን አግኝቶ ከእይታ ሩቅ ከአይን ማዶ
ጆሮ አይሰማው የለ አሉን ፈርቶ አይጥለው የጁን
ህሊናውን ንቆ የራሱን ትቶ በሰው ሚዛን

ፍቅር ከኔም ከአንቺም ውሎ ጠአሙን ተቃምሰነው
ያላየ ያልተነካ እንዴት ሊያውቅ ነው
የኔ ልክ ነው ባዩ በዝቶ የሌላን ያጣጥላል
ፍቅርን ሳይረዳው የሰው ይንቃል

የኔው ነሽ እኔም ያንቺው
ሁለ መናዬም ፍቅሬም ይኸው
የአንቺም ወገን የኔም ወገን
በኛ አብሮነት ደስ ይበለው
አይሆናትም ያለም ይግረመው ገና እወድሻለሁ
ሩቅ አልሞ መውደድን ከአንቺው ተምርያለሁ

ይሉሻል (ኦ አይጠበቅም)
ኦ ካንቺማ (ኦ አይጠበቅም)
ይህ ካንቺማ …