Ethiopian music with lyrics - Abdu Kiar - Eskemeche አብዱ ኪያር - እስከመቼ - ከግጥም ጋር



Published
Subscribe to @Abdu Kiar on YouTube: https://www.youtube.com/c/AbduKiarMusic


Follow Abdu Kiar online
Facebook : https://www.facebook.com/abdukiarmusic
Instagram : https://www.instagram.com/abdukiarofficial
Twitter : https://twitter.com/abdu_kiar
Spotify : https://artists.spotify.com/c/artist/2B8c0XLWWKbFmgSKDruKk4/profile/overview
Apple Music : https://music.apple.com/us/artist/abdu-kiar/493281808

ሁለት ሶስቴ አስቤ
አንዴ ወስኗል ልቤ
ልንገራት አውጥቼ
ከምኖር ፈርቼ
ታዲያ እስከመቼ
ልተንፍሰው ይውጣ
የሚመጣው ይምጣ
ቀንቶኝ ተደስቼ
ወይ ልዘን አጥቼ
ታዲያ እስከመቼ

እስከመቼ እስከመቼ እችላለሁ ደብቄ
እስከመቼ እስከመቼ የውስጤን አምቄ
እስከመቼ እስከመቼ በአይን ፍቅር ብቻ
እስከመቼ እስከመቼ ይቅርብኝ ፍራቻ

ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
ማታ ማታ
ጉድ አለ ማታ
ወይም ሀዘን
ወይ ትልቅ ደስታ
ማታ ማታ
ጉድ አለ ማታ
ወይም ሀዘን ወይ
ትልቅ ደስታ

ቢሳካም ባይሳካም
ዝምታ አያዋጣም
በአይን ፍቅር አብጄ
ፈርቼ እስከመቼ
አዎ እስከመቼ
አማላጅ አልክም
የውስጤን አይገልጽም
መልሷን ልስማ ሄጄ
ዛሬ ሁሉን ትቼ
ታዲያ እስከመቼ

እስከመቼ እስከመቼ እችላለሁ ደብቄ
እስከመቼ እስከመቼ የውስጤን አምቄ
እስከመቼ እስከመቼ በአይን ፍቅር ብቻ
እስከመቼ እስከመቼ ይቅርብኝ ፍራቻ

ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
ዛሬ ዛሬ
ጉዴ ነው ዛሬ
በቃ በቃ በቃማፈሬ
ማታ ማታ
ጉድ አለ ማታ
ወይም ሀዘን
ወይ ትልቅ ደስታ