Mengesha Ayene(PhD) President of Bahir Dar University an inspiring speech about artist Yehunie Belay



Published
Mengesha Ayene (PhD) President of Bahir Dar University delivered an inspiring speech about artist Yehunie Belay.

"የወንድማችንን የአርቲስት ይሁኔ በላይን “ፍኖተ ጥበብ" አዲሱን ግለ ታሪክ መጽሐፍ አዲሱ ትውልድ ከዛሬው የሚበልጠውን የነገውን ታላቅነቱን የሚሰራበት የእውቀት ማዕድ አድርገን እንቀበለዋለን!"
መንገሻ አየነ እጅጉ(ዶ/ር)

"ዘገሊላ" ሙዚቃ ለእኔ ፦ የስጋ ጉዳይን ከነፍስ ያስተካከለ ፣ ምድራዊ ዓለምን ከሰማዩ ጸጋ ያዋደደ ፣ ሰውን ከፈጣሪ ያቀረበ ፣ ለነፍስም የጸና ፣ አንዳንድ ጊዜ እንደ ህዝብ ብሄራዊ መዝሙር ሌላ ጊዜ ደግሞ በአውደ ምህረት እንደ ወረብ ሆኖ የጸና ! የይሁኔ በላይን ብቃት በአደባባይ እንደ ቋሚ ሐውልት ከየትኛውም አቅጣጫ እንዲታይ አድርጎ የሰራው ዋነኛ ማስተር ቲሱ አድርጌ እወስደዋለሁ"
መንገሻ አየነ እጅጉ(ዶ/ር)
https://www.bdu.edu.et