Error inserting record: Duplicate entry '216.73.217.109-2026-06-02 04:49:36' for key 'ip_address_date_index' Dionne Warwick Theater Unveiling at Bowie State University's Fine & Performing Arts Center 4/1/2023

Dionne Warwick Theater Unveiling at Bowie State University's Fine & Performing Arts Center 4/1/2023



Published
Dionne Warwick Theater Unveiling at Bowie State University's Fine & Performing Arts Center #dionnewarwick #bowiestateuniversity #Yehuniebelay
ትምህርት ቤቱ ዋናውን ቲያትር አዳራሹን የስድስት ጊዜ የግራሚ አዋርድ ተሸላሚ ለሆነችው አሜሪካን አርቲስት "ዲያን ዋርዊክ ቲያትር " ብሎ በስሟ ሰየመ!
ብዙ እውቅ የአሜሪካ የጥበብ ባለሙያዎችና አድናቂ አክባሪዎቿ በቪዲዮ የደስታ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል :: ከእነዚህም ውስጥ አንዱ የኢትዮጵያ የባህል ሙዚቃ አቀንቃኝ አርቲስት ይሁኔ በላይም የእንኳን ደስ ያለሽ ቪዲዮ መልእክት ልኳል። በዝግጅቱም ሲታደም ይታያል::