Error inserting record: Duplicate entry '216.73.216.60-2025-10-25 00:26:08' for key 'ip_address_date_index' Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | Aho Bel | አሆ በል! #AhoBel #አሆበል

Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ | Aho Bel | አሆ በል! #AhoBel #አሆበል



Published
አሆ በል ወንድ ልጅ አሆ በል(2)
ችላ ችላ አትበል!
ጓዳ ጓዳ አትበል!
ገና በልጅነት እያታለሏት
ድሪዋን ሊቀሟት ቢጠቃቅሷት
ቁምነገሩን ሳታውቅ ጨዋታ መስሏት
ብር አምባሯን ወስደው በአታሞ ሸኟት
እስቲ አስችለኝ ብሎ እንደመጸለይ
መድገም ይሻላልወይ ደሞ ላይ በላይ...!
አዋደቀችን ፈልጉ ዳኛ
ይች ሰው ጦሰኛ..!