Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "Kewakibt" | ከዋክብት....!



Published
Yehunie Belay | ይሁኔ በላይ "Kewakibt" | ከዋክብት....! 2008GC

የሰማይ ከዋክብት ህልሜን ሊጠይቁኝ
ህልሜን ሊጠይቁኝ ላንዳፍታ ቢወርዱ
ዋ! ኔ አንቺን አያርገኝ ለማን ይሆን ፍርዱ
ለማን ለማን ለማን ለማን ይሆን ፍርዱ