Yehunie Belay | graduation song | መማር Memar | 2015

Published
Yehunie Belay | graduation song | መማር Memar | 2015

ተመራቂዎች እንኳን ህልማችሁ ዕውን ሆነ ! ልጆቻችሁን ያስመረቃችሁ ቤተሰቦችም እንኳን ደስ ያላችሁ። ይህ ዘፈን የደስታችሁ ማድመቂያ እንዲሆን ተዘጋጅቷል።