Error inserting record: Duplicate entry '216.73.217.47-2026-06-25 15:09:55' for key 'ip_address_date_index' Yehunie Belay | ዘንገና | Zengena CD Release Party Video | 2008 #Zengena #TilahunGesesse #MehamudAhmed

Yehunie Belay | ዘንገና | Zengena CD Release Party Video | 2008 #Zengena #TilahunGesesse #MehamudAhmed



Published
ይሁኔ በላይ | Yehunie Belay | ዘንገና | "Zengena" CD Release Party Video | 2008
ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
https://www.facebook.com/yehuniebelay...
https://www.instagram.com/yehuniebelay/
https://yehuniebelay.com
"ዘንገና" የተሰኜውን የሙዚቃ አልበም በፈረንጆቹ አቆጣጠር 2008 ለህዝብ ባደረስኩበት ዕለት ምሽቱን ከሙያ ጓደኞቼ እና ከአድናቂዎቼ ጋር የሲዲ ምርቃት ስነ ስርዓት ተዘጋጅቶ ነበር::
ያ ! ልዩ ዕለት ለኔ በጣም አስደሳችና ታሪካዊ ዕለት ሆኖ አልፏል:: በክብር አንግድነት ከተካፈሉት አንጋፋና ወጣት አርቲስቶች መካከል የሙዚቃው ንጉስ ዶክተር አርቲስት ጥላሁን ገሠሠ እና አጋፋው የትዝታዉ ንጉሥ አርቲስት መሃሙድ አህመድ እዲሁም በርካታ የሙያ ጓደኞቼ አና አድናቂዎቼ በተገኙበት መመረቁ ነው:: በዕለቱ አብራችሁኝ የደስታዬ ተካፋይ የነበራችሁ በሙሉ እግዚያብሔር ያክብርልኝ ይህ ቪዲዮም ጊዜውን ያስታውሰን ዘንድ ለታሪክ ተቀምጧል::