NEW CHANNEL: ከይሁኔ በላይ ጋር…! | A Moment with Yehunie Belay SUBSCRIBE LINK IN DESCRIPTION.



Published
በአዲሱ ዓመት 2018 አዲስ ዝግጅት ይዤ መጣሁ!
“ቆይታ ከይሁኔ በላይ ጋር…!” A moment with Yehunie Belay podcast. በሚል አዲስ ፕሮግራም ለማቅረብ ዝግጅቴን አጠናቅቄ ረቡዕ September 10/2025 የመጀመሪያ እንግዳየን ይዤ ለመቅረብ ቀጠሮ ልስጣችሁ!
ከእናንተ የሚጠበቀው ከመጀመሪያ እንግዳየ ጋር ያደረግሁትን ጣፋጭ ቃለ ምልልስ በቪዲዮ ለማየት እና ለማዳመጥ እንዲችሉ አሁኑኑ ሰብሰክራይቭ የሚለውን ምልክት በመጫን የቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ!
ሼር በማድረግም ለጓደኞችዎ ያድርሱልኝ!
አመሰግናለሁ!

https://www.youtube.com/watch?v=7MyHdW-czRQ