7ኛው የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ቀን በአዳማ ተከበረ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በበዓሉ ላይ ያቀረቡት ሙሉ ንግግር !



Published
7ኛው የኢፌዴሪ መከላከያ ሰራዊት ቀን በአዳማ የተለያዩ የህብረተሰብ ተወካዮች በተገኙበት ተከበረ፥፥ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አሕመድ በበዓሉ ላይ ያቀረቡት ሙሉ ንግግር ! ቪዲዮውን ይመልከቱ::
የክብር አንግዳ ሆኜ ተጋብዤ ስለነበር ሙሉ ዝግጅቱን ተከታተልኩ ለተደረገልኝ ልዩ ክብር ምስጋናየ ይድረስልኝ አመሰግናለሁ::
መከላከያ ሀገር አንጂ ብሄር የለውም!