#Ethiopia የክቡር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ የህይወት ጉዞ - ክፍል 1 - Part 1



Published
#Ethiopia " 6 አመት ከ 6 ወር ምሳ እና እራት ሳልበላ ቁርሴን ቆሎ እየበላሁ ነው ቁርዐን የቀራሁት" የክቡር ዶክተር ተቀዳሚ ሙፍቲ ሀጂ ዑመር እድሪስ የህይወት ጉዞ በተከታታይ ወደናንተ ይደርሳል።