Error inserting record: Duplicate entry '216.73.217.26-2026-05-11 16:50:58' for key 'ip_address_date_index' Yehunie Belay | ጥምቀትን በፍኖተ ሰላም | Timket Celebration in Finote Selam Gojam, Ethiopia. 2005

Yehunie Belay | ጥምቀትን በፍኖተ ሰላም | Timket Celebration in Finote Selam Gojam, Ethiopia. 2005



Published
Yehunie Belay | ጥምቀትን በፍኖተ ሰላም | Timket Celebration in Finote Selam Gojam, Ethiopia. 2005
ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
https://www.facebook.com/yehuniebelay...
https://www.instagram.com/yehuniebelay/
https://yehuniebelay.com
በእግዚአብሐር እያንዳንዳችን, እያንዳንዱ ሰው የተሰጠው ስጦታ አለው ::
ይህን ስጦታ ደግሞ ሁላችንም ተቀብለን ልንገነዘበው ልንረዳው ልንተገብረው ይገባል::
የሃያላን ንጉስ የሆነ መድሃኒታችን አምላካችን እየሱስ ክርስቶስ ለዚህ ለታላቁ ለራሱ ለባለቤቱ በዓል ለበዓለ ጥምቀቱ ከሩቅም ከቅርብም አሰባስቦ በዚህ ዓውደ ምህረት እንድናከብረው የባለቤቱን ስም ጠርተን መንግስቱን እንድንወርስ በዓውደ ምህረቱ ህይወትን ጤነትን በረከትን ሃይልን ሰጥቶ በዚች ሰዓት በዚች ዕለት ይህችን ሰዓትና ደቂቃ ባርኮና ቀድሶ ሁላችንንም በደዌ ዳኛ በአልጋ ቁራኛ ሳይዝ የምህረት ባለቤት እግዚአብሄር እዚህ ስላደረሰን ለልዑል መሃሪ አምላክ ምስጋና ይግባው:: አሜን!
ቅድመ ነብዩ ሲናገር በእግዚአብሔር ፊት እራቁትህን አትቁም ይላል!
ሰጪም ነሽም ተቀባይም እግዚአብሔር ነው::
ክርስቲያን እንዲህ ነው ወገኖቼ ! ሀገርን ማሰብ ወገንን ማክበር ሀይማኖትን መጠበቅ እንዲህ ነው::
ወጣቱ! ነገ እያንዳንዳችሁ ይህ እድል ቢገጥማችሁ በምሳሌነት በአርያነት ተጠቅማችሁበት ሃይማኖታችሁን ሳትክዱ ሳትለውጡ እግዚአብሄር የሚሰጣችሁን በረከት ተቀብላችሁ በተለያዬ አህጉር ብትኖሩም የክርስትና እምነታችሁን ጥንታዊ እና ታሪካዊ የሆነችውን ቤተክርስቲያን ዕምነት ወደ ሀገራችሁ በምትመለሱበት ሰዓት ሁሉ ከአዕምሯችሁ መለየት የለበትም ::

ከሃይማኖት አባታችን!