Enqopazion



Published
ለምወዳቹህ ውድ አድናቂዎቼ እና ለውድ ያገሬ ሰዎቺ፣ ከረጅም ጊዜ ስራና ልፋት በሗላ እንቆጳዥዮን የተሰኘውን የሙዚቃ አልበሜን ወደእናንተ አደርሳለሁ። በተለያዩ ምክንያቶች አልበሙን ባልነው ጊዜ ባለማድረሳችን ከልቤ ይቅርታ እጠይቃለሁ፦ እወዳቹዋለሁ።