የቀድሞው የጎጃም ግሽ ዓባይ ኪነት ቡድን ከ30 ዓመት በኋላ ተገናኙ! ቪዲዮውን ይመልከቱ! 2019 #GishAbay #GojamGishAbay #YehunieBelay



Published
ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
https://www.facebook.com/yehuniebelay...
https://www.instagram.com/yehuniebelay/
https://yehuniebelay.com

የቀድሞው የጎጃም ግሽ ዓባይ ኪነት ቡድን ከ30 ዓመት በኋላ ተገናኙ! 2019
ምን ተመካከሩ ?ቪዲዮውን ይመልከቱ!
- ስለ አዲሱ እነሱን ስለአካተተው ግሽ ዓባይ...
- ስለ ወይኒቱ አንዱር እና ዛሬም በአዲሱ ግሽ ዓባይ ጋር ተቀላቅለው ለማገልገል አቅም ስላላቸው ሁኔታ...
- ስለ መነፋፈቃቸውና ስለ ድሮው ትውስታቸው ብሎም ከተቻላሁ ትናንት የጎጃምን ህዝብ ወክለን ባህላችንን ቋንቋችንን ለማስተዋወቅ ስለአበረከትነው ውለታ አስታውሱን የሚል ጥሪ አካተዋል::
ቪዲዮውን ይከታተሉ፦ ሃሳብዎን ይስጡ !