Error inserting record: Duplicate entry '216.73.216.119-2026-01-08 07:13:11' for key 'ip_address_date_index' YEHUNIE BELAY | KUKUMELEKOTE | ኩኩ መለኮቴ #YehunieBelay #KukuMelekote

YEHUNIE BELAY | KUKUMELEKOTE | ኩኩ መለኮቴ #YehunieBelay #KukuMelekote



Published
YEHUNIE BELAY | KUKU MELEKOTE | ኩኩ መለኮቴ
ይህ የይሁኔ በላይ የዩቲብ ቻናል ነው:: በየጊዜው ለሚለቀቁ ስራዎች በቀጥታ እንዲላክላችሁ ቻናሉን ሰብስክራይብ እና ሼር ማድረግ አይርሱ:: እናመሰግናለን::
Make sure to subscribe to Yehunie Belay Tube Channel and turn on notifications to stay updated
https://www.facebook.com/yehuniebelay...
https://www.instagram.com/yehuniebelay/
https://yehuniebelay.com

"ኩኩ መለኮቴ"
ኩኩ መለኮቴ ኩኩ መለኮቴ
ኩኩ መለኮቴ ኩኩ መለኮቴ
እንዴት ሆና ይሆን ያችሀገሬ እናቴ
እንዴት ሆና ይሆን ኢትዮዽያዬ እናቴ
ከአልፋ እስከ ኦሜጋ እስካለ እኔነቴ
የትም ያኮራኛል ኢትዮጵያዊነቴ

ሆዴ እናት የኔ እናት አሳዬኝ ምልክት ሆዴ እናት የኔ እናት አቃዠኝ ህመሜ
ሆዴ እናት የኔ እናት የሀገሬን ነገር ፍቺ አጣብኝ ህልሜ
ምንጩ የጠፋበት የሆነ ወፍ ዘራሽ
ሀረሬ ሀገሬ ሲል ያባባል እንዳልቃሽ (2)

ዋ እንዴት ናት ዋ እንዴት ናት
አገሬስ እንዴት ናት
እንዴት ናት ዋ እንዴት ናት
ኩኩ መለኮቴ ያንድነት የሰላም ኩኩ መለኮቴ ገፀ በረከትሽ
ኩኩ መለኮቴ ይርከፍከፍ ፈሰማይ ኩኩ መለኮቴ ላገሬ ላገርሽ
ኩኩ መለኮቴ ያች የሰላም እናት ኩኩ መለኮቴ ተዋት ትንቢት አላት
ኩኩ መለኮቴ ለጇን ሳትሰበስብ ኩኩ መለኮቴ አትሞትም የኞ እናት

በወረርሽኝ ህመም አጏጉል ተይዘን
ወይ አልተገላገልን ወይ መድሃኒት የለን
እስቲ መላ እንምታ እንማከርበት
አብሮ መጮህ አይቀር አብሮ የተነኩለት

ኩኩ መለኮቴ ኩኩ መለኮቴ!
ኩኩ መለኮቴ ኩኩ መለኮቴ!
መገኛ ምንጩ ነሽ ልዩ ምልክቴ
የትም ያኮራኛል ኢትዮጵያዊነቴ
መገኛ ምንጩ ነሽ ዞሮ መግቢያ ቤቴ
በጣም ያኮራኛል ያንቺ ልጅነቴ

ሆዴ እናት የኔ እናት ፀሎተ ቡራኬ ሆዴ እናት የኔ እናት የተባረከልሽ
ሆዴ እናት የኔ እናት ገዳምና ደብር ሆዴ እናት የኔ እናት መርጠው የከበቡሽ
ጥምቀትና መስቀል ታቦት የሚዞርሽ ከሳት ያድንሻል ሀገሬ ሃይማኖትሽ(2)

ዋ እንዴት ናት ዋ እንዴት ናት
አገሬስ እንዴት ናት
እንዴት ናት ዋ እንዴት ናት

ኩኩ መለኮቴ ከሰው ሀገር ድግስ ኩኩ መለኮቴ ሰርግና መሸኛ
የኩኩ መለኮቴ አገራችን አሁድ ኩኩ መለኮቴ ይሻለነል ለኛ
ኩኩ መለኮቴ ወንዝ አያሻገረ ኩኩ መለኮቴ የትም ከሚጥለኝ
ኩኩ መለኮቴ ከሀገሬ ቢቀብረኝ ኩኩ መለኮቴ የሞትኩም አይመስለኝ

ኢትዮጵያን አናውቅም ወዴት ናት ይሉኛል
እኔስ አልናገር እምባዬ ይቀድመኛል
የሰው መፈጠሪያው የመጀመሪያው ናት
እኛ ፍቅር አጥተን ኋላቀር አናርጋት!

Melody - Abebe Birhane
Lyrics- Tsegaye Deboch