Error inserting record: Duplicate entry '216.73.217.62-2026-07-19 08:03:11' for key 'ip_address_date_index' ውቢቷ ሀገሬ | Ermi's Desk

ውቢቷ ሀገሬ | Ermi's Desk



Published
ባለንበት ቆመን ዓለም ሲሄድ ጥሎን
መቼ ነበር እኛን ተፈጥሮ በድሎን
ሁሉን ሰጥቶን ነበር ክበሩበት ብሎን

Music - Arrangement Ermias Molla
Lyrics - Michael G/Tsadik