ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለቅዱስ ዬሓንስ አዲስ አመት ካስተላለፉት ወቅታዊ መልእክት ተቀንጭቦ የቀረበ 2009 E C



Published
ቀሲስ አስተርአየ ጽጌ ለቅዱስ ዬሓንስ አዲስ አመት 2009 E.C ካስተላለፉት ወቅታዊ መልእክት ስለ አርቲስት ይሁኔ በላይ ሰከን በል! ውጉዝ ከመአሪዮስ! በተሰኜው የህዝብ ዜማ እና በአትሌት ፈይሳ ሊሊሳ ለአለም ባስተጋባው መልዕክት ላይ ሃሳብ ሲሰጡ ተደምጠዋል።