PABLA | መግቢያ - ሰማይ እና ምድር | Intro - Semay Ena Mider ( Official Music Video )



Published
PABLA | መግቢያ - ሰማይ እና ምድር | ፓብላ | Intro - Semay Ena Mider Performed By PABLA

ሰማይ እና ምድር የቆመው በቃሉ x2
አንዳች አይሳነው ቃል ላኪ አካሉ x2
ሰማይ ትለፍ ምድር ከምታልፍ ያ ቃሉ x2

ኮከቦች ይርገፉ
ጨረቃም ከአጥናፉ
ለድምፁ ማረፊያ
ጓዙን ይነጠፉ
ደም ትልበስ ፀሀይት
ያ ያልሆን እንደሆን
እንደሆን እንደሆን
እንደሆን እንደሆን እዬዬዬ
አደራ ፈጣሪ ፊቱን እንዳያዞር
አደራ አምላካችን ፊቱን እንዳያዞር

ከልጅ ልጅ ወርጄ አድንህ ብሏላ x2

ብሏላ ብሏላ ብሏላ ብሏላ
ያም ሆኖ አይተናላ
ለፊት ቀን ለጣለው ምፆት ቀን አለና


#EthiopianMusic​ #AmharicMusic​ #newethiopianmusic2025​ #album​ #newalbum​