Error inserting record: Duplicate entry '216.73.216.6-2026-04-16 19:48:40' for key 'ip_address_date_index' Nhatty Man - ናቲ ማን- ደመቅ -Demeq [Ethiopia /ኢትዮጵያ] New Ethiopian Music 2021

Nhatty Man - ናቲ ማን- ደመቅ -Demeq [Ethiopia /ኢትዮጵያ] New Ethiopian Music 2021



Published
#ደመቅ #ናቲማን #Ethiopia #Etiopianmusic
አላደኩበትም አለመደብኝም
ላንቺ ከተባለ ስስት አያውቀኝም
አለው አንኔም አለው ጉልበቴም አይነጥፍም
ላንቺ ከተባለ ስስት አያውቀኝም

በኩራት ደጋግሜ ዝናሽን አወራለሁ
ቀዳሚነትሽን የሚያቀኝ ሁሉ እስኪያውቀሁ
ዞሮ መግቢያ ቤቴ ግርማ ሞገሴ ነሽ
ሀገሬ በኔ ዘመን ክፉ እንዳይነካሽ

ከሊቅ እስከደቂቅ እስከደቂቅ
ዛሬም ላንቺ ሞጋች ላንቺ ሚወድቅ
አለ ብዬ እላለው አዎ አምናለሁ
ስምሽን ደመቅ አድርጌ እጠራዋለሁ

ኢትዮጵያዬ እላለሁ (ደጋግሜ)
እጠራዋለሁ
ሐገሬ እልሻለሁ (ደጋግሜ)
እጠራዋለሁ

ቀደምት ቀንዲል ኩራት የጥቁር ድል ጮራ
የፅናት መለከት የነፃነት አውራ
ናት እላለው ደጋግሜ ዝናሽን አወራለው
ቀዳሚነትሽን ዓለም ሁሉ እንዲያውቀው

ከሊቅ እስከደቂቅ እስከደቂቅ
ዛሬም ላንቺ ሞጋች ላንቺ ሚወድቅ
አለ ብዬ እላለው አዎ አምናለሁ
ስምሽን ደመቅ አድርጌ እጠራዋለሁ

የጎበዝ እናት አትቀር መና
ከቤት ከደጅም ብዙ አላት ጀግና
የአንድነት የትብብር ችቦ
ደምቆ ሲያበራ በፍቅር ታጅቦ
ዝቅ አድርጎ ሊያወርድሽ የሚጥረው
ያላወቀም ክብርሽም ያልገባው

በአይኑ ያየዋል