ela tv - Mastawal Eyayu - Enzira | እንዚራ - New Album Coming Soon - New Ethiopian Music 2024



Published
New Ethiopian Music 2024 | Ethiopian Music 2024 | Amharic Music

Production of ela tv - Mastawal Eyayu - Enzira | እንዚራ - New Album Coming Soon - New Ethiopian Music 2024

የካቲት 1 የሚለቀቀውን "እንዚራ" የተሰኘውን አልበሜን በተመለከተ ዛሬ አልበሙ ላይ ከተሳተፉ ጓደኞቼ እና የሞያ አጋሮቼ ጋር በማሪዮት ሆቴል ተገኝተን ለሚዲያ ባለሞያዎች ጋዜጣዊ መግለጫ የሰጠን ሲሆን በዚህ አጋጣሚ በስፍራው ለተገኛችሁ በሙሉ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ።

ለዓመታት የደከምንበት እና በርካታ እውቅ የሀገራችን የሙዚቃ ባለሞያዎች የተሳተፉበት አልበም 14 ዘፈኖችን በውስጡ ይዟል።

"እንዚራ" አልበም አርብ የካቲት 1 ቀን በኤላ ቲቪ አማካኝነት በሁሉም የኦን ላይን ማሰራጫዎች ወደ እናንተ ይደርሳል። እንድታደምጡት ከወዲሁ በአክብሮት እጋብዧችኋለሁ።

በአልበሙ ላይ የተሳተፉ ባለሞያዎች

በግጥም:-
ናትናኤል ግርማቸው (5)
ጥላሁን ሰማው (2)
ፍሬዘር አበበወርቅ (4)
አቡዲ (3)
ብሬ ብራይት(1)

በዜማ:-
አበበ ብረሀኔ (1)
ማስተዋል እያዩ (5)
አቡዲ (2)
እሱባለው ይታየው የሺ (1)
ቢኒአምር አህመድ (1)
አምባቸዉ እሸቱ (2)
ምህረትአብ ደስታ (1)
ታመነ መኮንን (1)

በቅንብር:-
ሚካኤል ሀይሉ/ጃኖ (6)
ታምሩ አማረ (5)
ብሩክ አፍወርቅ (3)

ማስተሪንግ:-
ሰለሞን ሀይለማርያም

ፕሮዲዩሰር:-
ማስተዋል እያዩ

ረዳት ፕሮዲዩሰር:-
ደሜ ሉላ

ማኔጅመንት እና ክሬቲቭ ዳይሬክተር:-
ነፃአለም አብዲ

ኤክስኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰር:-
ኤላ ቲቪ

Subscribe today: https://goo.gl/7936J7

℗ © Copyright: Ella Records. Any unauthorised use, copying, or distribution is strictly prohibited.

New Ethiopian Music 2023 | Ethiopian Music 2023
Tigrinia Music 2023 | New Tigrinia Music 2023 | Eritrean song 2023

Facebook: https://goo.gl/Xf2BNl
Instagram -https://goo.gl/2Ek4Jb
Twitter @ https://goo.gl/p46zo
Snapchat @ Ella_records

#elatv #eritreanmusic #ethiopianmusic #tigriniamusic #amharicmusic