Dagim Adane - Ataskefign / አታስከፊኝ - New Ethiopian Music 2021 [Official Video]



Published
GEM Tv :- Dagim Adane - Ataskefign / አታስከፊኝ - Ethiopian Music 2021 [Official Video]

በተደጋጋሚ ያደረግሽኝን ሳስበው ይገርመኛል ይሁን እና ምን ያህል እንዳከበርኩሽ ማወቅ ስላለብሽ ብቻ ልንገርሽ

ትግስት ያስከብራል
ሆዱ እኮ ቡቡ ነው ብለሽ ይተውልኛል ይሰማኛል ይረዳኛል ባይሆን እንኳን ምን ያመጣል ብለሽ የምታደርጊውም ይቅር ሁሉን ተይ አትታበይ ስሜትን አትግደይ መልካም ሆነሽ አብሬሽ ብሆን ደሞ ደስ ይለኛል አልጠላሽም ፍቅሬ አልዋሽሽም ሌላ አልሻም

ሆደ ባሻ ነኝ ሆደ ባሻ
ሆደ ባሻ ነኝ አትቆጪኝ
ሆደ ባሻ ነኝ ሆደ ባሻ
ሆደ ባሻ ነኝ አትነካኪኝ
አታሣቂኝ
አትገፋፊኝ
አታናውዢኝ

አታስኮርፊኝ ተይ
አታስኮርፊኝ ተይ
አታስኮርፊኝ ተይ
አታስኮርፊኝ ተይ

በይ በይ
በይ በይ
በሆነው ባልሆነው
አታስከፊኝ


ሁሉን በክፉ አትዪ ፍቅርን ተይ አትንፈጊኝ ሁሌ እንደ አጥፊ በአይን አትቅጪኝ
ሠላሜን ከገዛ ልቤ በቁሜ
በአፍራሽ ጥያቄ ያለመልስ
አትንጠቂኝ

አትሞግቺኝ በእንባ አታርሺኝ
ነጻነቴን ወዲያ ወሬ በቃ ይቅርብ
አታድርጊኝ ቁም ነገር ሀሣብ አልባ
በጆሮ ዳባ



ሆደ ባሻ ነኝ ሆደ ባሻ
ሆደ ባሻ ነኝ አትቆጪኝ
ሆደ ባሻ ነኝ ሆደ ባሻ
ሆደ ባሻ ነኝ አትነካኪኝ
አታሣቂኝ
አትገፋፊኝ
አታናውዢኝ

አታስኮርፊኝ ተይ
አታስኮርፊኝ ተይ
አታስኮርፊኝ ተይ
አታስኮርፊኝ ተይ

በይ በይ
በይ በይ
በሆነው ባልሆነው
አታስከፊኝ

እኔ ለራሴ ቶሎ ይከፋኛል
እኔ ለራሴ ኑሮ ከብዶኛል
እኔ ለራሴ መላው ጠፍቶኛል
አስተባብለሽ
ተመሳጥሽ
ሆድ ላስባሽው
ማጭድ አታውሺው

እሳት ጭድ ቀርበው በአን ማህድ
መብላት ተሳናቸው ውሃ ማን ይስጣቸው
አንዱ አንዱን ቢያዘው
ሲውጥ እንዳያንቀው
ለምን ባይ እሳት ጭድን የሚያነደው

ሆደ ባሻ ነኝ ሆደ ባሻ
ሆደ ባሻ ነኝ አትቆጪኝ
ሆደ ባሻ ነኝ ሆደ ባሻ
ሆደ ባሻ ነኝ አትነካኪኝ

ግጥም እና ዜማ
ሙዚቃ ዳግም አዳነ

ትዕግሥት ያስከብራል
ዳግም አዳነ


Check Out New Ethiopian Music Videos by Golden Ethio Music.

Subscribe GEM:- http://www.youtube.com/c/GoldenEthioMusic
Facebook:- https://www.facebook.com/Golden-Entertainment-229780464239177/ Telegram:- https://t.me/goldenent Instagram:- https://www.instagram.com/official_golden_ethio_music/
#GoldenEthioMusic #ethiopianmusic #dagimadane

Subscribe Today and Get All Your Favorite Music.

Any unauthorized use, copying or re upload of this content is strictly prohibited.
Copyright ©2021 Golden Entertainment.