Error inserting record: Duplicate entry '216.73.216.6-2026-04-16 18:06:34' for key 'ip_address_date_index' ውድ ወዳጆቼ… “ፍኖተ ጥበብ” ስል የሰየምኩትን ግለ ታሪክ መጽሐፌን ለማስመረቅ ቀን እና ሰዓቱን ለእናንተ ሳስተዋውቅ በደስታ ነው። ????✍️????????

ውድ ወዳጆቼ… “ፍኖተ ጥበብ” ስል የሰየምኩትን ግለ ታሪክ መጽሐፌን ለማስመረቅ ቀን እና ሰዓቱን ለእናንተ ሳስተዋውቅ በደስታ ነው። ????✍️????????



Published
ውድ ወዳጆቼ…
በሕይወት ጉዞዬ ያለፍኩባቸውን ጎዳናዎች ዘወር ብዬ በማስታወስ በሙያና በግል ሕይወቴ ያጋጠሙኝን ፈተናና ስኬቶች የከተብኩትንና “ፍኖተ ጥበብ” ስል የሰየምኩትን ግለ ታሪክ መጽሐፌን ለማስመረቅ ቀን እና ሰዓቱን ለእናንተ ሳስተዋውቅ በደስታ ነው።።
በእለቱ ተገኝታችሁ የደስታዬ ተካፋይ እንድትሆኑልኝ ስል የአክብሮት ጥሪየን አስተላልፋለሁ። ????✍️????????