እውቁ የግጥም ደራሲ ፀጋየ ደቦጭ የአርቲስት ይሁኔ በላይ እና የአርቲስት መሃሪ ደገፋው የጎንደር ፍቅር ያሸንፋል ተጓዥ ኮንሰርት



Published
እውቁ የግጥም ደራሲ ፀጋየ ደቦጭ የአሮዲዮን ኢቬንት ባዘጋጀው የአርቲስት ይሁኔ በላይ እና የአርቲስት መሃሪ ደገፋው የጎንደር ፍቅር ያሸንፋል ተጓዥ ኮንሰርት ላይ በእንግድነት ተገኝቶ በመክፈቻው ላይ ያስተላለፈው መልእክት።