☀️
🌙
Home
New Musics
New Musics this Month
YeneVibe Charts
እመት ሸዋ | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music Video 2025 (Official Video) | SewMehon Films
ᑕᒪIᑕK ᕼEᖇE ᖴOᖇ TᕼE OᖇIGIᑎᗩᒪ ᐯIᗪEO (𝐘𝐨𝐮𝐓𝐮𝐛𝐞)
Published
Aug 24, 2025
ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ (አርዲ)
ዜማ አስቻለው ፈጠነ (አርዲ)
ግጥም አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) እና አሻግሬ ባየ ኃ/ኢየሱስ ደርብ(hyder)
መዚቃ ቅንብር እስራኤል መሥፍንእና ቢንአንዴ(ዜማ አዘዝ)
ሚክሲንግና ማስተር ቢንአንዴ(ዜማአዘዝ)
ክራር አስቻለው ፈጠነ (አርዲ)
መሠንቆ እንድሪስ ሐሰን እና ብርሀኑ ሞላ
ዋሽንት አቡ ገብሬ እና ይበልጣል ትዕዛዙ
ከበሮ ሐገረሰላም ሻፊ
ተቀባዬች
አማኑኤል አሊ
ሞላ ካሳ
ሰለሞን አድማሱ
ደሳለኝ ድረስ
እንዳለው ስጦታው
ጌትነት አለማየሁ (አትገረምም)
ጉሮሮ እና አድማቂ
ጥጋቡ ቸርነት
እመት ሸዋ
ድምፃዊ አስቻለው ፈጠነ(አርዲ)
ሽዋየ ምን ቋጥሯል ምን ይዟል ውልብ እያለብኝ
ይኸ መቀነትሽ
ሽዋየ ካለሁበት ሆኘ አካላቴ ሸዋ ባሰብኝ ናፎቆትሽ
ሸዋየ እስኪ ልወዝወዘው አምጭልኝ ካባውን አምጭልኝ በርኖስ
ሸዋየ እስከ ሮም ይሰማል ባለመለከቱ የሽዋ ድግስ
ፀሐይዋ አራራት አናት ላይ በምኒሊክ መስኮት ክብ ሆና እየታየች
ሸዋየ እንደ የሰለሞንን ልጅ እንደሰባ ሰገል አብሳሪው መሠለች
ምነው ሽዋ የሸዋ ወይዛዝርት እማመይ ሽዋ
ምነው ሸዋ ተኙ ባካችሑ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ህልም ታዩ እንደሆን እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ እንደ እጅጋየሁ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ አቤቶ ያይቆቦች እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ በአክሊል ስም አወጡ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ከፈጣሪ አስማረ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ አስራትን ቢሰጡ እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ከተቀመጠበት እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ስንቱን አስነሳው እማመይ ሸዋ
ምነው ሸዋ ሰልፍ ይዋሉ ፅጌ እማመይ ሸዋ
ምነው ሽዋ የወለደችው እማመይ ሽዋ
የጀማን ወንዝ ውሐ የጠጣ መሐፀን
እንደ እምሩ ጀግና ይገላገል ይሆን
ከእንጦጦ ተነስቶ በእምየ ተመርቶ
ሽዋ አገር አቀና ድንበር ካርታ ሰርቶ
ከተሜ ከተሜ ሽዋ አለማማጁ
ባለ ዜና መዋል የአገር መሐል እጁ
ሸዋየው ድንኳኑ ስለሠፋበት
ጎጆም አልቀለሠ የሚኖርበት
ሒድ እግዲህ
እማመይ ሸዋ (2) ዘረያቆብ ፀሎት (ማመይ ሸዋ(2
መፅሐፍ አሰፅፈው (እማመይ ሸዋ )(2)
እናቱ ላይ ስትደርስ እማመይ ሸዋ (2)
በቀይ አድምቀው እማመይ ሽዋ( 2)
ሸዋ ሰርገኛ ነው እማመይ ሸዋ 2)
የጦቢያ ድቅያ እማመይ ሸዋ (2)
ልብሱ ቡራቡሬ እማመይ ሸዋ(2) የለውም አምሳያ
ሸዋ ባላመጠ እማመይ ሽዋ (2) ይውጣል በአመቱ
መገዘዝ ተራራ እማመይ ሸዋ (2) አመጓ ነው ልቡ
ባይተዋር አልሆኑም እማመይ ሽዋ(2) ሀረርጌ መኮነን
ተፈሪን ወልደዋል እማመይ ሽዋ (2)
ለአፍሪካ አባት ሚሆን
ጥይት በጀበርና ዝናር ተንተርሶ
ሽዋ ሰው ይሰራል እንደ እግዜር አፍርሶ
ጀግና ለጭንቅ ነው ወትሮም ሚፈለገው
ይምጣ የሽንቁጥ ልጅ ጓሳ ውስጥ ያደገው
ሸዋ አገሩ መልካም ሙቀቱ
ባ ' ሀይለማርያም የሚያምረው የአገር ደም ግባቱ
አባ ተምትም መስፍን ብየ ጀመርኩና
የሀበሻ ጀብዱን ራስ ካሳን ጣፍኩና
ነጥየ ላንሳ ብል አንድ የሽዋ ሰው
ከአበበ ጀምሬ ቆሜ ላድር ነው
ሒድ እንግዲህ
አባ ዳኘው (12)
መራዥ ይወዳል ሆዴ
ተኳሽ የወዘወዘው
የወዘወዘው(5)
ደክሞት አይቆምም የሽዋ ፈረስ
ተአንኮበር ዘልቆ ሀማሴን ድረስ
ወሩን ጠብቆ ይሄዳል ተጉለት
የአፈሙዙን ርሀብ ሊያስታግስለት
ወሸቤ (2) ምነው
ኩታው ዘር ያለ ነው
አረ ወሸቤ ምነው ኩታው ዘር ያለ ነው
ወሸብ ወሸቤ ቡልጋ
ብቅ በይ እናውጋ
አረ ወሸቤ ቡልጋ ብቅ በይ እናውጋ
ዋገዳይደም (5)
ተነስቶ ሚጓዝ ጥዋት ማለዳ
ይምጣ ሽዋየው የጦር ባለዳ
የዳኘው ወንድም የዘውዱ ግርጌ
ወዴት ይገኛል ሰው እንደ ዳርጌ
የወዘወዘው(4)
ወሸብ ወሸቤ ምነው ኩታው ዘር ያለ ነው
ወሸብ ወሸቤ ቡልጋ ብቅ በይ እናውጋ
ኦሆ መምተኝት ....
ሸዋ ባላመጠ ይውጣል በአመቱ
መገዘዝ ተራራ እመጓ ነው ልቡ
መምተኝት
አባው ጃልየ (4)
ምንኛ ደግ ነው መለኮት ሀይሉ
በመላው ጦቢያ ብርሀን ሆነ አሉ
ሰባት አመታት ቆየሁ ጠምቄ
የሀገር ምስረታን ከመንዝ ጠይቄ
ጀግናው ሲነዳ ሲከዳ ባንዳ
እያበጠረ ልክ እንደ ላይዳ
ከቤተመንግስት ቆማ ከበርዳር
ወግታ ጣለችው እንደ ዳኘው ጦር
ግሸበል (5)
ዳኘው በል(5)
Next
05:53
እናትዋ ጎንደር | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) |Enatwa Gonder| Enger Wello| Aschalew Fetene (Ardi) | Track 14
2 years ago
01:00
ፈታ ሾው ተመለሰ : አርቲስት ፅናት ተረፈ - አስቻለው ፈጠነ አሞራው ካሞራ - Amoraw Kamoraw |Aschalew Fetene | Feta Performance
11 months ago
01:53
7 November 2025
5 months ago
05:51
Ethiopian Music : Fetene Ababu ፈጠነ አባቡ (አትንኳት) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
3 years ago
03:49
ፍየሌን ነብር በላት | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Fiyelen nebir belat| Aschalew Fetene (Ardi) | Track 4
2 years ago
01:38
29 May 2025
10 months ago
06:27
እናትዋ ጎንደር | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video) | SewMehon Films
2 years ago
04:49
Ethiopian Music : Mulu Fetene መሉ ፈጠነ (እንደ አዲስ) - New Ethiopian Music 2025(Official Video)
1 year ago
04:33
ትዝታ ዘ ቻግኒ| አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Tizita | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 12
2 years ago
05:04
Ethiopian Music : Elias Fetene ኤልያስ ፈጠነ (በዋለበት) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
3 years ago
05:43
Ethiopian Music : Bewketu Sewmehon በእውቀቱ ሰውመሆን (ለኔስ ሀገሬ) New Ethiopian Music 2019(Official Video)
2 years ago
00:11
Birbaux Records. SewMehon Films
2 years ago
04:18
Ethiopian Music : Bewketu Sewmehon በእውቀቱ ሰውመሆን (ወሎ ራያ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
2 years ago
04:21
እቅፍ አርጊኝ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Eqif Argign | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 13
2 years ago
02:57
17 June 2025
10 months ago
1:05:06
????አስቻለ | ሙሉ የሙዚቃ አልበም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) | Full Album 2024
2 years ago
01:13
አስቻለው ፈጠነ | እመት ሸዋ | Aschalew Fetene - Emet Shewa | Ethiopian Music Video |በቅርብ ቀን 8 May 2025
11 months ago
11:33
አዲስ የሙዚቃ ቪዲዮ | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | Music Video | 2024
2 years ago
06:35
እንገር ወሎ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Enger Wello| Aschalew Fetene (Ardi) | Track 2
2 years ago
04:21
Mulu fetene - Ethiopia | ኢትዮዽያ - New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
3 years ago
04:45
አድዋ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Adwa| Aschalew Fetene (Ardi) | Track 10
2 years ago
03:24
ወ/ሮ ተሰሩ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Weyzero Tesseru | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 1
2 years ago
00:38
Feta Show: Tsinat Terefe | Amoraw Kamora | Aschalew Fetene | Stage Performance #ethiopianmusic
11 months ago
05:26
ካሲናው ጎጃም | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Kasinawu Gojam | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 7
2 years ago
05:43
Bewketu Sewmehon - Belaya Belaya - በእዉቀቱ ሰውመሆን - በላያ በላያ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
3 years ago
05:28
Ethiopian Music : Fetene Ababu ፈጠነ አባቡ (መኖር ደግ ነገር)- New Ethiopian Music 2019(Official Audio)
2 years ago
04:37
Ethiopian Music : Tewdros Fetene ቴዎድሮስ ፈጠነ (ድል ነው ልማዴ) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
3 years ago
05:39
Ethiopian Music : Dagim Mekonnen | Elias Fetene (ፍቅርሽ አመረረ) New Ethiopian Music 2020(Official Video)
2 years ago
04:09
አስቻለ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) | ( Official Video ) Disruptor Pictures
2 years ago
05:38
Ethiopian Music : Yetegegnesh Aschalew የተገኘሽ አስቻለው (ወዝወዝ) - New Ethiopian Music 2023(Official Video)
2 years ago
01:11
ካሲናው ጎጃም | በቅርብ ቀን | Aschalew Fetene (Ardi) | SewMehon Films | 2023
2 years ago
04:00
አስቻለ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschale | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 8
2 years ago
04:56
Haimanot Fetene - Yee Yisse - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
3 years ago
05:38
Ethiopian Music : Fetene Ababu (Neylgn) ፈጠነ አባቡ (ነይልኝ) - New Ethiopian Music 2019(Official Video)
2 years ago
01:40
23 November 2025
4 months ago
04:56
በርታ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Berta | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 11
2 years ago
06:12
Bewketu Sewmehon (Zemenay) በእውቀቱ ሰውመሆን (ዘመናይ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
3 years ago
06:57
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Amoraw Kamora | Aschalew Fetene - Music Video 2025
1 year ago
00:45
አሞራው ካሞራ | አስቻለው ፈጠነ | Amoraw Kamora | Aschalew Fetene - ነገ ማታ
1 year ago
03:39
ዊያ ዊያ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Wiya Whiya | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 8
2 years ago
05:39
Ethiopian Music : Bewketu Sewmehon በእውቀቱ ሰውመሆን (ሳም ጉንጯን) - New Ethiopian Music 2022(Official Video)
3 years ago
04:23
አባይ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Abay | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 6
2 years ago
04:29
Ethiopian Music : Aschalew Lema አስቻለው ለማ (ኢትዮጵያን ከደሜ) - New Ethiopian Music 2021(Official Video)
3 years ago
00:42
Bewketu Sewmehon - Belaya Belaya - በእዉቀቱ ሰውመሆን - በላያ በላያ - New Ethiopian Music 2023
3 years ago
05:00
ትዝታ ዘ ቻግኒ የሙዚቃ ቪዲዮ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Tizita | Aschalew Fetene (Ardi) |2024
2 years ago
05:13
በላይ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | አስቻለ አልበም | Belay | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 3
2 years ago
06:46
ፈታ ሾው ተመለሰ : አርቲስት ፅናት ተረፈ - አስቻለው ፈጠነ አሞራው ካሞራ - Amoraw Kamoraw |Aschalew Fetene | Feta Performance
11 months ago
05:55
ካሲናው ጎጃም | አስቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Aschalew Fetene (Ardi) | New Ethiopian Music 2023 (Official Video)
2 years ago
04:11
Abraham Assafa & Maru Fetene - Awi | አዊ - New Ethiopian Music 2022 (Official Video)
3 years ago
04:15
እመት ሸዋ | አሰቻለው ፈጠነ (አርዲ) | Emet Shewa | Aschalew Fetene (Ardi) | Track 5
2 years ago
×
Report this video
×
Specify problem
Select one
Dead video
SPAM
Racist or hate content
Copyrighted content