ኢዮቤልዩ | Eyobeliyu Ermias Mollla Ft. Mulualem Takele | ኤርሚያስ ሞላ Ft. ሙሉአለም ታከለ



Published
ኢዮቤልዪ | Eyobeliyu
Presented by Ermi’s Desk
Ermias Mollla Ft. Mulualem Takele
Melody - Ermias Molla
Lyrics - Michael G/Tsadik
Music Arrangement Ermias Molla
Mixing & Mastering - Robel Dagne
Drum - Teferi Assefa
Bass - Dawit K. Wolde (Didi) @DidiBassplayer
Guitar - Abenezer Anteneh
Trombone - Kalkidan Atnafu
Trumpet - Bereket Tilahun

Video Cameo appearance

Drum - Teferi Assefa
Percussion - Miki Hasset
Bass - Abreham Hailu
Guitar - Admasu Abera
Keyboard - Ermias Molla
Trombone - Kalkidan Atnafu
Trumpet - Yonas Lemma
Background Vocal - Ermiyas merafesbhat & Salman Je

Cinematography, Editing & Colorgrading Tsegaye Desta | Walle Films

ርዕስ ፦ ኢዮቤልዩ
ዝቅ የሚያ'ረግ ሰማይ ከፍ የሚያ'ረግ ምድር
ይኼ መውደድ
ይኼ ፍቅር
ደስ ሲል ሲያከባብር

ስፍራን ሁሉ ሞልቶ እንደ ፀሀይ እግር
አረ'ገው ትር
የ'ሷ ፍቅር
ዛሬማ እንዳለሁ
የእድሜን ወንዝ እያሰላሁ
ወደኋላው

ኢዮቤልዩ
ገልጧልም ፀሀዩ
ብራ ነው ሰማዩ
ያየሁትን በቀትር
(መሽቶም )ተመኘሁት በበትር

እምልልሻለሁ
ዝንታለም እኔ እወድሻለሁ
ሀሳቤም አካሌም ላንቺው ነው

ሰከን አልኩ ረጋ የፍቅር ግንድ ይዤ
አንቺ ይዤ
ተመርኩዤ
አልጠፋም ተቅበዝብዤ

በህይወት መስመር ላይ እድል ሲያገጣጥም
ሰጠኝ አቅም
እንዳልቆዝም


እምልልሻለሁ
ባይንሽ ብረት ከተሳለው
ልብሽ ለኔ ብዙ እንዳለው
አየዋለሁ አያለሁ
ያልሽኝን አምነዋለሁ
አውቃለሁ አምናለሁ

ኢዮቤልዩ
ገልጧልም ፀሀዩ
ብራ ነው ሰማዩ