ተቁ ፬ (ትዝታዬ) በኢትዮጵያ የሙዚቃ ጉዞ ላይ የራሱን አሻራ በደማቁ አስፍሮ በቅርቡ ለተለየን ወንድማችን ለኤልያስ መልካ ማስታወሻ ይሁን። እንወድሀለን ነፍስ ህን በገነት ያኑራት።
Track 4 (Tiztaye) is dedicated to our late brother Elias Melka who had a great impact on the history of Ethiopian music. We love you and Rest in Peace.