ብቃት በነፃነት ወርቅነህ



Published
ብቃት ይላል!
ለዉድ የጥበብ ቤተሰቦቻችን ወቅቱን የሚመመጥን አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን የቤተሰብ ልዩ ብቃት ውድድር!

በመጨረሻም አንድ ሚሊዮን ብር የሚያስገግኘው የብቃት ውድድር ላይ ለመሳተፍ ቪዲዮ መቀበል ጀምረናል! እርሶም ያሎትን ብቃት በቪዲዮ (landscape frame- በጎን በኩል) በመቅረጽ ከታች ባለው አድራሻ ይላኩን።

ማናችንም ካልሞከርን በስተቀር በውስጣችን ምን የተለየ ብቃት እንዳለን ማወቅ አይቻለንም። ለዚህም ነዉ ይህንን አለም አቀፍ የቤተሰብ ልዮ ብቃት ውድድር ዳጎስ ካለ ሽልማት ጋር ልናዘጋጅ የወድነዉ።
ይሄ ዉድድር ለየት የሚያደርገው አለም አቀፍ የኢትዮጵያውያን ሾው ከመሆኑም ባሻገር ፤ ቦታ እና ጊዜ ሳይገድብዎ፣ እንዲሁም ጊዘዎን ሳይሻማ ሞባይሎን ብቻ በመጠቀም፤ በአለም ላይ ከየትም ቦታ ካሉበት በቤቶ ሆነው ልዩ የቤተሰብ ችሎታችሁን በማሳየት የሚሳተፉበት መሆኑ ነው።

እርሶና ቤተሰብዎ ምን የተለየ ብቃት አላችሁ? ይሳተፉ፣ ይሸለሙ! ቀዳሚ ተሳታፊ ለመሆን ቪዲዮዎን አሁኑኑ ይላኩ።

አቅራቢ : ተወዳጁ አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ።