በባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ ለይሁኔ በላይ የመጽሐፍ ምረቃ እና የእውቅና ስጦታ ሲበረከትለት አርቲስት ዋኜው አሸናፊ በዝግጅቱ ላይ ተገኝቶ በማሲንቆ አወደሰው!



Published
ለባሕል ሙዚቃ እድገት አስተዋጽኦ ላበረከተው
ደምጻዊ ይሁኔ በላይ ከባሕር ዳር ዩኒቨርስቲ እውቅና ተሰጠው!
አርቲስት ዋኜው አሸናፊ በዝግጅቱ ላይ ተገኝቶ በማሲንቆ አወደሰው!