Error inserting record: Duplicate entry '216.73.216.60-2026-05-31 01:13:26' for key 'ip_address_date_index' ለአንድ ኢትዮጵያ በአንድ ላይ አብረን እንጂ ብቻችንን አንድንም! Minew Shewa Tube Live Stream

ለአንድ ኢትዮጵያ በአንድ ላይ አብረን እንጂ ብቻችንን አንድንም! Minew Shewa Tube Live Stream



Published
ለአንድ ኢትዮጵያ በአንድ ላይ‼️

አብረን እንጂ ብቻችንን አንድንም!

ታዋቂ አርቲስቶች ከመላው አለም የተሳተፉበት አለም አቀፍ የመዝናኛ ፕሮግራም እንሆ ለመጀመሪያ ጊዜ በሀገራችን ቀረበልዎ። በመላው አለም ላይ ያለን ኢትዮጵያውያን እየተዝናናን ሃገራችንን የምንረዳበት መልካም አጋጣሚ የትም ሳይሄዱ ከቤትዎ ሆነው በዩትዩብ ፣ በፌስቡክ ፣ በቀጥታ መታደም ይችላሉ።

አንጋፋና ወጣት ድምፃዊያን ; አርትስቶች : ኮሜዲያኖች; ተወዛዋዦች ; ይሚዲያ ሰዎች ; ዲጄዎች ; ተዎይናዎች; ተፅእኖ ፈጠራዎች, በበጎ ፍቃደኝነት እኔም ለወገኔ ስል እገኛለሁ ብለዋል::

ፈጣሪ ሁላችንንም ከክፋት ይጠብቀን፣ቤት በመቆየት ለወገኖቻችን ፍቅራችንን እናሳይ!

#ለአንድኢትዮጵያበአንድላይ #minewshewatube #minewshewa